የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዋና ዋና ተግባራትየሀብት ምዝገባ መረጃ ማስተዳደር፣የተመዘገበ ሀብት መረጃ ትክክለኛነትን በማጣራት በማረጋገጥ የጥቅም ግጭት መከላከል፣ በተገኙት ልዩነቶች ላይ እርምጃ እንዲወሰድ መላክ፣ መከታተል፣