Skip to main content

የስነ-ምግባር አውታሮች ዳይሬክቶሬት

የስነ-ምግባር አውታሮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

  • የሥነምግበር መከታተያ ክፍሎችን የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል አቅማቸውን ማሳደግ፣

  • የሥነምግባር መከታተያ ክፍሎች የሚገጥማቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች መፍትሄ እንዲያገኙ መከታተልና መደገፍ፣

  • የፀረ ሙስና ትግል ህዝባዊ መሠረት እንዲኖረው ለማድረግ ንቅናቄዎችን መፍጠር፣

  • የባለድርሻ አካላትን በጸረ ሙስና ትግል ላይ ሚናቸውን እንዲወጡ በትስስርና በትብብር መሥራት፣