የስነ-ምግባር ትምህርት፣ ስልጠናና ስርፀት ዳይሬክቶሬት
የስነ-ምግባር ትምህርት፣ ስልጠናና ስርፀት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
ለመንግስት ተቋማትና ህዝባዊ ድርጅቶች አመራርና ሠራተኞች የፊት ለፊት የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ክህሎትና እውቀት ሥልጠና መስጠት፣
በዲጂታል ሲስተም የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ሥልጠና መስጠት፣
የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ሥልጠና ያመጠውን የአመለካከት ለውጥ በዳሠሣ ጥናት ማረጋገጥ፣
ወቅታዊታዊና ህብዝ ተኮር በሆኑ ጉዳዮች ላይ የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል መድረኮችን በማዘጋጀት የሕብረተሰብ ግንዛቤ ማሳደግ፣
በዲጂታል ሚዲያ የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል መልእክቶችን ለህብረተሰቡ ተደራሽ ማድረግ፣
በፀረ ሙስና ጋዜጣ የፀረ ሙስና መልእክቶች ለህብረተሰብ ማሠራጨት፣