Skip to main content

የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጽ/ቤት

የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጽ/ቤት 

  • በኮሚሽኑ የፋይናንስና ክዋኔ አዲት ማካሄድ፣የግኝቶች ማሻሻያ መከታተል

  • የኮሚሽኑ ሥራ ኃላፊዎችና ሠራኞች የሥራ ሥነምግባር መከታተል፣የሙስና መከላከል ጥናት ማካሄድ፣ የሙስና መረጃዎችን ማመንጫት

  • የሥነምግባር እና የሙስና መከላከል መልእክቶችን ለህብረተሰብ ተደራሽ ማድረግ፣

  • የኮሚሽኑን ሪፎርም ሥራዎችና የመልካም አስተዳደር ሁኔታዎችን መከታተል፣

  • በኮሚሽኑ የሰው ሀብት ማሟላትና አቅም መገንባት፣ አስተዳደራዊ አገልግሎት መስጠት፣